#ዘመናዊ #ባለ3 #መኝታ # የካ አባዶ ኮንደሚንየም

#ዘመናዊ #ባለ3 #መኝታ #ኮንደሚንየም

• ዋጋ: 4 ሚሊዮን

• አድራሻ: የካ አባዶ

• ወለል: ሁለተኛ ፎቅ ላይ

• በባንክ ይሸጣል

#የቤቱ_አሰራር:

• መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ

• ፍሬም ቻክ ኮርኒስ አሪፍ የተሰራ

• ጥንቅቅ ብሎ በዘመናዊ ዲዛይን

• በኦርጅናል እቃ የተሰራ

• የሚያምር ጽዱ ቤት

• ቦታው ለመኖሪያና ለትራንስፓርት ምቹ

• ዋጋው በካሽ ውስን ድርድር አለው

• ቤቱ ቢከራይ ጥሩ ገቢ የሚያመጣ

• ተመልሶ ቢሸጥ አትራፊ

• ቤቱን ለማየትና ለተጨማሪ መረጃ 0946234244

Please follow and like us:
Pin Share

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Translate »
RSS
Follow by Email
Scroll to Top