የካፒታል ገበያ የቁጥጥር መሣሪያዎች

ስለካፒታል ገበያ ምንነት፣ ፋይዳና ታሪካዊ ዳራ  የሚያብራራ ጽሁፍ ማጋራታችን ይታወቃል፤ በዛሬው ቀጣይ ክፍልም  የካፒታል ገበያ የቁጥጥር መሣሪያዎች ከሆኑት አንዱና ዋነኛ ስለሆነው የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች፣ ማለትም በተለምዶ የአክሲዮንና የቦንድ ሰነዶች የሚባሉትን በካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ማስመዝገብ ስለሚኖረው ፋይዳ፣ አውጪዎች (Issuers) እነዚህን ሰነዶች በባለሥልጣኑ የማስመዝገብ ግዴታ ያለባቸው ስለመሆኑ፣ እንዲሁም በገበያ ላይ ስላሉ ነባር የአክሲዮን ሰነዶች የምዝገባ ሁኔታን በዝርዝር የሚያብራራውን የሪፖርተር ጋዜጣ ጽሁፍ እናጋራችሁ፡፡ ጽሁፉን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይከተሉ፡     👉፡ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ምዝገባ ፋይዳ
⏬⏬⏬⏬⏬⏬⏬

ኢ.ሜይል: girumyit@gmail.com
ድረ ገጽ: https://www.condoaddis.com/category/etstocks/
ቴሌግራም      t.me/etstocks
ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/etstocks
Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/etstocks

 

 

 

Please follow and like us:
Pin Share

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Translate »
RSS
Follow by Email
Scroll to Top