የካ አባዶ ባለ2 መኝታ ኮንደሚንየም የሚሸጥ

ባለ2 #መኝታ #ኮንደሚንየም
• የቤቱ ስፋት: 78 ካሬ
• ዋጋ: 3 ሚሊዮን
• አድራሻ: የካ አባዶ
• ወለል: ሶስተኛ ፎቅ ላይ
• እዳ የዘጋ ስም የሚዞር
• በባንክ አይሸጥም
       #የቤቱ_አሰራር:
• መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
• ፍሬም ቻክ ኮርኒስ አሪፍ የተሰራ
• ቦታው ለመኖሪያ ምቹ
• ለትራንስፓርት ቅርብ
• ቢከራይ ጥሩ ገቢ የሚያመጣ
• ተመልሶ ቢሸጥ አትራፊ
• ፎቶው የሌላ ቤት ነው
• ቤቱን ለማየትና ለተጨማሪ መረጃ
    0946234244
  ይደውሉ ወይም በውስጥ መስመር መልዕክት ያስቀምጡ።
N.B.
ቤቱ ቆንጆ የተሰራ፣ ካሬውም ትልቅ፣ ህንጻውም አሪፍ ቦታ ላይ ያለስለሆነ ለአትራፊ ይሆናል ወሳኝ ገዢ ብቻ ይደውል።

Please follow and like us:
Pin Share

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Translate »
RSS
Follow by Email
Scroll to Top