Site icon Condoaddis

ከአራት ዓመታት በኃላ የመሬት ሊዝ ጨረታ ወጣ

ከአራት ዓመታት በኃላ የመሬት ሊዝ ጨረታ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከአራት ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የመሬት ሊዝ ጨረታ ያወጣ ሲሆን ለጨረታ የቀረቡት ይዞታዎች መነሻ ዋጋ ከፍተኛው 2,213 ብር መሆኑ ታውቋል።

ለጨረታ ከሚቀርቡ ቦታዎች መካከል ከዚህ ቀደም በምደባና በጨረታ ወስደው ያላለሙና እርምጃ የተወሰዳባቸው፣ በተለያዩ ጊዜያት በህገ ወጥ መንገድ የተወረሩና ወደ መሬት ባንክ የገቡ …

ሙሉውን መረጃ ቪዲዮውን ይመልከቱ

Please follow and like us:
Exit mobile version