Condoaddis

አያት ፀበል ኮንዶሚኒየም የሚሽጥ

ባለ ሁለት መኝታ ኮንዶሚኒየም
• የሚገኝበት ቦታ በአያት ፀበል (ቁጥር 1)፣
• የተጣራ ስፋት 66.07 ካሬ ሜትር የጋራ መገልገያዎችን ጨምሮ 90.51ካሜ፣
• የሚገኝበት ወለል1ኛ ፎቅ ላይ፣
• በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ ወለሎቹ በታይልስ እና በሴራሚክስ የተገነቡ፣
• ለመንገድ ቅርብ የሆነ ከአስፓልት ዳር የሚገኝ፣
• ሰፊ ግቢ ኮብል ስቶን የተነጠፈ እና በቂ መኪና ማቆሚያ ያለው፣
• ዲጂታል ካርታ ያለው፣
• ኮሚሽን 2%፣
• ዋጋው ውስን ነው (ድርድር የሌለው) ብር 5,500,000፣
• ለመግዛት ፍላጎት ያለው ብቻ ይደውል።

Please follow and like us:
Exit mobile version