ማስታወቂያ
በ40/60 እና በ20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝግባችሁ ሰትቆጥቡ የነበራችሁ እና በጋራ ህንፃ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር በፈቃደኝነት ለመደራጀት በ54 በድን የተደለደላችሁ በሙሉ።
ከሚያዝያ 16 እስከ 18/2015 ዓ.ም ባሉት ቀናት ከታች ባለው ሰንጠረዥ መሰረት በተደለደላችሁበት ክፍለ ከተማ እና ቀን በመገኘት:-
👉 የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ወይም
ፓሰፖርት
👉 ሁለት 3 በ 4 የሆነ ፎቶግራፍ
በመያዝ የህጋዊ ማህበርነት መሰፈርቶችን እንድትፈፁሙ የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ማህበር ኤጀንሲ ጥሪውን አስተላልፏል ።
፣__________
በገጻችን የምናቀርባቸውን መረጃዎች በአማራጭነት በቴሌግራም ቻናላችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
👇👇👇👇👇
t.me/condoaddis
እንዲሁም፦
Fb me/condoadis