#የካ አባዶ #ኮንዶሚንየም የሚሸጥBy Condoaddis / January 30, 2023 #አባዶ #ባለ1 #መኝታ #ኮንዶሚኒየም • ዋጋ: 3.6 ሚሊዮን • የቦታው ስፋት: 48 ካሬ ሜትር • ወለል: 2ኛ ላይ • ዋጋ ውስን ድርድር አለው #የቤቱ_አሰራር: • መሬቱ ሙሉ ሴራሚክስ • ፍሬም ቻክ አሪፍ የተሰራ • ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት • ቢከራይ ጥሩ ገቢ የሚያመጣ • ለትራንስፖርት ምቹ • ቤቱን ለማየትና ለተጨማሪ መረጃ 0911073337 Please follow and like us: