40/60 ኮንዶሚኒየም ሽያጭ
አያት ፀበል site 1 (መጀመሪያ ላይ ያለው ሳይት)
ባለ ሁለት መኝታና ተጨመሪ store ያለው
ስፋይ 75 ካሬ
7ኛ ፎቅ ላይ
መብራትና ውሀ እያገባለት ያለ ሳይት
ተከራይቶ እየተኖረበት ነው
በጥንቃቄ የታደሠ, ሲራሚክ, ቦርድ, ፍሬም የተሰራለት
ለብቻው ባልኮኒ ያለው
ያለበት እዳ 350,000
ባለቤቱ ለእጅ የሚፈልገው 3,800,000
ጠቅላላ ዋጋ 350,000+ 3,800,000 = 4,150,000
የተዉሰነ ድርድር አለው
0913587955
Selam!
I need Condo. 40/60.anyware
akime esike 3.5 dires new.
Selam! You can have this one at Ayat