ኮንዶሚንየሙ የሚገኘው በአዲስ አባባ ውስጥ እጅግ ተፈላጊ ከሆኑት አካባቢዎች በአንዱ በባልደራስ ነው::
ከባልደራስ ሳይት የላይኛው ጊቢ ፈረስ ቤት በሚባልው ውስጥ ይገኛል::
የቤቱ ስፋት ከሌሎች ሳይቶች አንፃር እንደባለ 2 የሚሆን በጣም ሰፊ የሆነ ነው::
በዚክ ሊንክ ስለቤቱ ተጨማሪ መመልከት ይቻላል
https://youtu.be/6XE5yzojHnM
የተሟላ፣ትኩስ እና አስተማማኝ ኮንዶሚንየም እና ሪልስቴት ነክ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.condoaddis.com/ ፌስቡክ፡- https://wwww.facebook.com/condoadis ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/CondominiumforsaleinAddisAbaba1
ቴሌግራም፦ https://t.me/condoaddis በመወዳጀት ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!