• ዋጋ: 4 ሚሊዮን
• አድራሻ: የካ አባዶ
• ወለል: ሁለተኛ ፎቅ ላይ
• በባንክ ይሸጣል
• መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
• ፍሬም ቻክ ኮርኒስ አሪፍ የተሰራ
• ጥንቅቅ ብሎ በዘመናዊ ዲዛይን
• በኦርጅናል እቃ የተሰራ
• የሚያምር ጽዱ ቤት
• ቦታው ለመኖሪያና ለትራንስፓርት ምቹ
• ዋጋው በካሽ ውስን ድርድር አለው
• ቤቱ ቢከራይ ጥሩ ገቢ የሚያመጣ
• ተመልሶ ቢሸጥ አትራፊ
• ቤቱን ለማየትና ለተጨማሪ መረጃ 0946234244